am_tn/deu/07/20.md

910 B

ከዚህም በላይ፣ እግዚአብሔር

“በተጨማሪም፣ እግዚአብሔር”

ተርብ ይልክባቸዋል

ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች 1) ሰዎችን እንዲነድፉና እንዲያሳምሙ እግዚአብሔር ትክክለኛ በራሪ ነፍሳትን ይልክባቸዋል፣ ወይም 2) እግዚአብሔር ሕዝቡ እንዲፈሩና እንዲሸሹ ያደርጋቸዋል።

ከአጠገብህ ይጠፋሉ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ከዚህ በኋላ እንዳታያቸው ይሞታሉ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

አታያቸውም

“ከቶ”

ታላቅና የሚያስፈራ አምላክ

“ታላቅና ድንቅ አምላክ” ወይም “ሰዎቹን እንዲፈሩ የሚያደርግ ታላቅ አምላክ”

ጥቂት በጥቂት

“በዝግታ”