am_tn/deu/07/12.md

497 B

ያበዛሃል

“የሕዝብህ ቁጥር እንዲበዛ ያደርጋል”

የማህፀንህን ፍሬ

ይህ “ልጆችህን” የሚል የአነጋገር ዘይቤ ነው። (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

የመሬትህን ፍሬ

ይህ “ምርትህን” የሚል የአነጋገር ዘይቤ ነው። (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

የከብትህን ብዛት

“ከብትህ እንዲበዛ”