am_tn/deu/07/09.md

795 B

ለሺህ ትውልድ

“ለ1,000 ትውልድ” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ለሚጠሉት በፊታቸው ይበቀላቸዋል

የዚህ የአነጋገር ዘይቤ ትርጉም “እግዚአብሔር እንደቀጣቸው ያውቁ ዘንድ በግልጽና በፍጥነት ይበቀላቸዋል” የሚል ነው። (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

በሚጠሉት በማናቸውም ላይ አይዘገይም

“አይዘገይም” የሚለው ቃል እግዚአብሔር በብርቱ ይቀጣል የሚለውን አጽንዖት ዝቅ አድርጎ የሚያሳይ ነው። አ.ት፡ “እግዚአብሔር የሚጠሉትን ሁሉ በብርቱ ይቀጣቸዋል” (ምጸት የሚለውን ተመልከት)