am_tn/deu/07/04.md

1.2 KiB

እነርሱ

“ልጆችህ ከሌሎች አገሮች ሕዝቦች ጋር እንዲጋቡ ብትፈቅድ፣ የሌሎች አገሮች ሰዎች”

ስለዚህ የእግዚአብሔር ቁጣ በአንተ ላይ ይነድዳል

ሙሴ የእግዚአብሕርን ቁጣ እሳትን ከሚለኩስ ሰው ጋር ያነጻጽረዋል። ይህ የሚያስቆጣውን ስለሚያጠፋበት ስለ እግዚአብሔር ኃይል አጽንዖት ይሰጣል። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በአንተ ላይ እግዚአብሔር ቁጣውን ያነዳል” ወይም “ከዚያም እግዚአብሔር በአንተ ላይ በጣም ይቆጣል” (ዘይቤአዊ አነጋገር እና አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በአንተ ላይ

“አንተ” የሚለው ቃል እስራኤላውያንን ሁሉ ስለሚመለከት ብዙ ቁጥር ነው። (See: Forms of You)

የምታደርጉት -- አፍርሱ -- ስበሩ -- ቁረጡ -- አቃጥሉ

እዚህ ጋ ሙሴ የሚናገረው ለእስራኤላውያን ሁሉ ነው፣ ስለዚህ እነዚህ ቃላት ብቁ ቁጥር ናቸው። (See: Forms of You)