am_tn/deu/06/01.md

809 B

ትጠብቁት ዘንድ -- ለመጠበቅ

“ትታዘዙ ዘንድ … ለመታዘዝ”

ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ

“ከዮርዳኖስ ወንዝ ወዲያ ማዶ ሄዳችሁ”

ዕድሜአችሁ እንዲረዝም

ረጅም ቀናት የረጅም ዕድሜ ዘይቤአዊ አነጋገር ነው። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። ይህ በዘዳግም 4፡26 እንዳለው በተመሳሳይ “ረጅም ዘመን እንድትኖሩ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ዕድሜአችሁን እንዳረዝመው” ወይም “ረጅም ዕድሜ እንድትኖሩ አደርጋችሁ ዘንድ” (ዘይቤአዊ አነጋገር እና አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)