am_tn/deu/05/11.md

707 B

የእግዚአብሔርን ስም አታንሣ

“በእግዚአብሔር ስም አትጠቀም”

አታድርግ

ይህንን በዘዳግም 5፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

በከንቱ

“በግድየለሽነት” ወይም “ተገቢውን አክብሮት ባለመስጠት” ወይም “ለተሳሳቱ ዓላማዎች”

እግዚአብሔር ከበደል አያነጻውም

ይህ በአዎንታዊነት ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እግዚአብሔር በደለኛ አድርጎ ይቆጥረዋል” ወይም “እግዚአብሔር ይቀጣዋል” (ድርብ አሉታዎች የሚለውን ተመልከት)