am_tn/deu/05/07.md

477 B

በፊቴ ሌሎች አማልክት አይኑሩህ

“እኔን እንጂ ሌሎች አማልክትን ማምለክ የለብህም”

ከምድር በታች ያለውን ወይም ከውሃ በታች ያለውን

ይህ በይበልጥ ግልጽ ሊደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ከእግሮቻችሁ በታች ባለው ምድር ላይ ያለ ወይም ከምድር በታች በውሃ ውስጥ ያለ” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)