በዚያን ጊዜ አዘዝኋችሁ
ሌሎች እስራኤላውያን እግዚአብሔር ተስፋ የሰጣቸውን የቀረውን ምድር ድል ያደርጉ ዘንድ የሮቤል ነገድ፣ የጋድ ነገድና ከፊሉ የምናሴ ነገድ እንዲያግዟቸው ሙሴ ያስታውሳቸዋል (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)
መሣሪያችሁን ይዛችሁ በፊታቸው ታልፋላችሁ
“የጦር መሣሪያዎቻችሁን ትይዙና ቀድማችሁ የዮርዳኖስን ወንዝ ትሻገራላችሁ”
ወንድሞቻችሁ የእስራኤል ሰዎች
“እስራኤላውያን ባልንጀሮቻችሁ”