am_tn/deu/03/11.md

1.2 KiB

የትሩፉ -- ሰዎች በሚለኩበት

ይህ የንጉሥ ዐግ ዳራዊ መረጃ ነው። (ዳራዊ መረጃ የሚለውን ተመልከት)

ራፋይም

ይህንን በዘዳግም 2፡11 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

ተመልከት!

“ለምነግርህ ጠቃሚ ነገር ትኩረት ስጥ”።

የሚኖረው -- በረባት አልነበረም?

ጸሐፊው የእስራኤል ሕዝብ ወደ ረባት እንዲሄዱና ዐግ ምን ያህል ታላቅ እንደነበረ ያዩ ዘንድ ለማስታወስ ጥያቄ ያቀርባል። ይህ ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል። ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች 1) “የሚኖረው -- በረባት ነበር” ወይም “በረባት -- ይኖራል” (ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሴንቲ ሜትር ይረዝማል። (መጽሐፍ ቅዱሳዊ የርቀት መለኪያ የሚለውን ተመልከት)

ሰዎች በሚለኩበት መንገድ

“አብዛኛው ሰው በሚጠቀምበት የክንድ መለኪያ”