am_tn/deu/03/05.md

936 B

እነዚህ ከተሞች በሙሉ በግምብ የታጠሩ ነበሩ

“እነዚህ ከተሞች በሙሉ በ -- የተጠበቁ ነበሩ”

በጣም ብዙ ከሆኑት ጋር

“በጣም ብዙ ከሆኑት በተጨማሪ” ወይም “በጣም ብዙ የሆኑትን ሳይጨምር”

ሴዎን

ይህ የአንድ ንጉሥ ስም ነው። ይህንን በዘዳግም 1፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ሐሴቦን

ይህ የአንዲት ከተማ ስም ነው። ይህንን በዘዳግም 1፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

እያንዳንዱን ከተማ በማጥፋት

“በየከተማው የሚኖሩትን ሰዎች በሙሉ በመግደል”