1.7 KiB
1.7 KiB
ዐግ - ሴዎን
እነዚህ የነገሥታት ስሞች ናቸው። እነዚህን በዘዳግም 1፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)
ኤድራይ -- ሐሴቦን
እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው። እነዚህ በዘዳግም 1፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)
እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፣ “አትፍራው -- ሰጥቼሃለሁ -- በቁጥጥርህ ስር -- በሐሴቦን -- እንዳደረግኸው
እግዚአብሔር ሙሴ እስራኤላውያንን እንደሆነ ያህል ይናገረዋል፣ ስለዚህ “አትፍራ” የሚለው ትዕዛዝና “አንተ” እና “የአንተ” የሚለው አገባብ ሁሉ ብዙ ቁጥር ነው። (See: Forms of You)
አትፍራው -- በእርሱ ላይ -- ሕዝቡንና ምድሩን
እዚህ ጋ “እርሱን” እና “የእርሱ” የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ዐግን ነው።
ድልን ሰጥቼሃለሁ
እግዚአብሔር ሊያደርግ ያለውን አስቀድሞ እንዳደረገው ቆጥሮ ይናገራል። (See: Predictive Past)
በሴዎን ላይ እንዳደረግኸው በእርሱ ላይ ታደርጋለህ
“በእርሱ” የሚለው ቃል”በእርሱ ሕዝብ ላይ” ለሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “ሴዎንን እንዳደረግኸው ዐግንና ሕዝቡን ታጠፋቸዋለህ” (See: Synecdoche)