am_tn/deu/02/34.md

260 B

የእርሱን ከተሞች ሁሉ ወሰድን

“የንጉሥ ሴዎንን ከተሞች በሙሉ ያዝን”

እያንዳንዱን ከተማ ፈጽሞ አጠፋን

“በየከተማው ይኖሩ የነበሩትን ሰዎች ሁሉ ገደልን”