1.1 KiB
1.1 KiB
ሴዎን - ሐሴቦን
ይህ የሰውና የቦታ ስም ነው። እነዚህን በዘዳግም 1፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)
አምላካችሁ -- ጉልበታችሁ
ሙሴ እስራኤላውያንን እንደ አንድ ሰው አድርጎ ይናገራል፣ ስለዚህ በሁሉም አገባብ “ያንተ” የሚለው ነጠላ ቁጥር ነው። (See: Forms of You)
አሳቡን አደነደን፣ ልቡንም ግትር አደረገ
ሁለቱም ሐረጎች ትርጉማቸው ተመሳሳይ ሲሆን አጽንዖት የሚሰጠው እግዚአብሔር “በጣም ግትር እንዲሆን አደረገው” ለማለት ነው። (See: Parallelism)
ሴዎንን እና ምድሩን በፊትህ አሳልፌ ልሰጥ
“ሴዎንን እና ምድሩን ለአንተ ልሰጥህ”
ምድሩ ለአንተ ይሆን ዘንድ ለመውረስ ጀምር
“ትወርሰው ዘንድ የእርሱን ምድር ለራስህ ውሰድ”