am_tn/deu/02/28.md

1.1 KiB

የምበላውን ምግብ በገንዘብ ትሸጥልኛለህ፤ የምጠጣውንም ውሃ በገንዘብ ስጠኝ

ሙሴ እስራኤላውያን ከአሞራውያን እንደማይሰርቁና ሴዎንና ሕዝቡ ምግብና ውሃ እንዲሸጡላቸው ሴዎንን ይጠይቀዋል እንጂ ትዕዛዝ አይሰጠውም። አ.ት፡ “ለምበላው ምግብና ለምጠጣው ውሃ መክፈል እንዳለብኝ አስባለሁ”

እንድበላ - ሽጥልኝ - እንድጠጣ - ስጠኝ

ሙሴ ስለራሱ አድርጎ የሚናገረው እስራኤላውያንን ሲያመለክት ነው። አ.ት፡ “እንበላው ዘንድ - ለእኔና ለሕዝቤ ሽጥልኝ - እንጠጣው ዘንድ - ስጠን” (See: Synecdoche)

በእግሬ እንዳልፍ ብቻ ፍቀድልኝ

“በምድርህ ተራምደን ብቻ እንለፍ”

ዔር

ይህ የቦታ ስም ነው። ይህንን በዘዳግም 2፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)