am_tn/deu/02/20.md

1.8 KiB

ያ ደግሞ ይቆጠር ነበር

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ሰዎች ያንን ደግሞ ይቆጥሩ ነበር”። (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ረፋይም

ይህ የአንድ ሕዝብ ወገን ስም ነው። ይህንን በዘዳግም 2፡11 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ዘምዙማውያን

ይህ የረፋይም ሕዝብ ወገን ሌላው ስማቸው ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ዔናቅ

ይህ የአንድ ሕዝብ ወገን ስም ነው። ይህንን በዘዳግም 2፡28 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

በአሞናውያን ፊት አጠፋቸው

“አሞናውያን እንዲያሸንፏቸው ፈቀደላቸው” ወይም “አሞናውያን ሁሉንም እንዲገድሏቸው ፈቀደላቸው”

እነርሱ ተኳቸው፣ በእነርሱ ስፍራም ኖሩ

“አሞናውያኑ ረፋይማውያን የነበራቸውን ሁሉ ወሰዱባቸው፣ ረፋይማውያን ይኖሩ በነበሩበትም ስፍራ ኖሩ”

ሖራውያን

ይህ የአንድ ሕዝብ ወገን ስም ነው። ይህንን በዘዳግም 2፡12 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ተኳቸው፣ በእነርሱ ስፍራም ኖሩ

“ሖራውያን የነበራቸውን ሁሉ ወሰዱባቸው፣ ሖራውያን ይኖሩ በነበሩበትም ስፍራ ኖሩ”