am_tn/deu/02/16.md

949 B

እናንተ ናችሁ - መጣችሁ - አታስቸግሯቸው - አልሰጣችሁም

ሙሴ ለእስራኤላውያን አንደ አንድ ሰው አድርጎ ይናገራቸዋል፣ በመሆኑም “አንተ” እና “አታስቸግሯቸው” የሚልበት ትዕዛዝ አገባብ ሁሉ ነጠላ ቁጥሮች ናቸው። (See: Forms of You)

ዔርን ታልፋላችሁ

ይህ በሞዓብ የሚገኝ የአንድ ከተማ ስም ነው። “ዔር”ን በዘዳግም 2፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ለሎጥ ተወላጆች

የእስራኤል ሕዝብ ከአሞን ተወላጆች ጋር ዝምድና ነበራቸው። አሞን የሎጥ ልጅ ነበር። ሎጥ ደግሞ የአብርሃም የወንድሙ ልጅ ነበር። (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)