am_tn/deu/02/13.md

1.8 KiB

ስለዚህ ‘አሁን ተነሡ _ ዜሬድ’

“ከዚያም እግዚአብሔር፣ “አሁን ተነሡ _ ዜሬድ’ ስለዚህ”። ይህ ቀጥተኛ እንዳልሆነ ትዕምርተ ጥቅስ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ከዚያም እግዚአብሔር ተነሥተን _ ዜሬድ ተናገረን። ስለዚህ” (ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ ትዕምርተ ጥቅስ የሚለውን ተመልከት)

ተነሡ

አንድ ነገር ለማድረግ ጀምሩ (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

የዜሬድን ጅረት

ይህ ምንጭ ከደቡብ ምስራቅ ወደ ሙት ባህር በመፍሰስ በኤዶምና በሞዓብ መካከል ድንበር ያበጃል። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

አሁን ቀኖቹ

“አሁን” የሚለው ቃል ከትረካው የእስራኤል ሕዝብ ለምን ያህል ጊዜ እንደተጓዙና በዚያ ትውልድ ላይ እግዚአብሔር ወደተቆጣበት ዳራዊ መረጃ መቀየሩን ያመለክታል። (ዳራዊ መረጃ የሚለውን ተመልከት)

ሠላሳ ስምንት ዓመት

“38 ዓመት” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ከሕዝቡ ተለይተው ሄደው ነበር

ይህ “ሞተው ነበር” የሚል የትህትና አነጋገር ነው። (See: Euphemism)

የእግዚአብሔር እጅ በእነርሱ ላይ

እዚህ ጋ “የእግዚአብሔር እጅ” የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ኃይል ነው። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ኃይሉን በእነርሱ ላይ ተጠቅሟል” ወይም “እግዚአብሔር ቀጣቸው” (See: Synecdoche)