am_tn/deu/02/10.md

874 B

ኤሚማውያን ይኖሩባት ነበር _ ኤሚም ብለው ይጠሯቸዋል

እነዚህ ቃላት ከሞዓባውያን በፊት በምድሪቱ ላይ ስለነበሩት ስለ ኤሚም ሕዝብ ዳራዊ መረጃ ይሰጣሉ። ቋንቋህ ዳራዊ መረጃን ለማመልከት የተለየ መንገድ ይኖረው ይሆናል። (ዳራዊ መረጃ የሚለውን ተመልከት)

ኤሚማውያን _ ራፋይም

እነዚህ ግዙፍ እንደሆኑ የሚታሰቡ የሕዝብ ወገን ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ዔናቅ

እነዚህ በጣም ረጃጅምና ኃይለኞች የነበሩ የዔናቅ ሕዝቦች ተወላጆች ናቸው። ይህንን በዘዳግም 1፡28 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።