am_tn/deu/02/08.md

407 B

በወንድሞቻችን

“በዘመዶቻችን”

ኤላት _ ጽዮን ጋብር

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ተመለስን

ይህ ዘይቤአዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “መጓዛችንን ቀጠልን” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)