am_tn/deu/02/06.md

1.6 KiB

ከእነርሱ ምግብ ትገዛላችሁ

እግዚአብሔር የሚሰጣቸው ትዕዛዝ ሳይሆን ፈቃድ ወይም መመሪያ ነው፣ እንዳይሰርቁም ይነግራቸዋል። “ከእነርሱ ምግብ እንድትገዙ እፈቅድላችኋለሁ” ወይም “ምግብ ከፈለጋችሁ ከእነርሱ መግዛት ይኖርባችኋል”

ከእነርሱ

“ከኤሳው ተወላጆች”

በገንዘብ

ይህ ቃል የማያስፈልግ ወይም ትርጉሙን ግልጽ የማያደርግ ከሆነ መተው ይኖርብህ ይሆናል።

አምላክህ ባርኮሃል _ እጅህ _ አካሄድህ _ አምላክህ _ ከአንተ ጋር እና አላጣህም

ሙሴ እስራኤላውያንን አንድ ሰው እንደሆኑ ዓይነት አድርጎ ይናገራል፣ በመሆኑም “አንተ” እና “የአንተ” ተብለው የተነገሩት ሁሉ ነጠላ ቁጥር ናቸው። (See: Forms of You)

በእጅህ ሥራ ሁሉ

የ “እጅህ ሥራ” የሚያመለክተው ያደረጉትን ሥራ ሁሉ ነው። አ.ት፡ “ሥራህን ሁሉ” (See: Synec- doche)

በመንገዳችሁ ጠብቋችኋል

እዚህ ጋ ሕዝቡ ሲጓዙ የደረሰባቸው እንደ “መንገድ” ተነግሯል። (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

አርባ ዓመታት

“40 ዓመታት” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ምንም አላጣችሁም

ይህ “የምትፈልጉት ሁሉ ነበራችሁ” የተጋነነ አባባል ነው። (የተጋነነ አባባል የሚለውን ተመልከት)