am_tn/deu/02/04.md

346 B

ወንድሞቻችሁ የኤሳው ተወላጆች

“ዘመዶቻችሁ የኤሳው ተወላጆች”

የሴይርን ተራራ ርስት አድርጌ ለኤሳው ሰጥቸዋለሁ

እግዚአብሔር ለኤሳው ተወላጆች ይህንን ክልል እንደ ሰጣቸው እስራኤላውያንን ያስታውሳቸዋል።