am_tn/deu/02/01.md

992 B

ከዚያም ተመለስንና ጉዞአችንን ቀጠልን

“ከዚያም ተመለስንና ሄድን”

ለብዙ ቀናት በሴይር ተራራ አጠገብ ሄድን

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) እስራኤላውያን ሴይር ተብሎ በሚጠራው ተራራ አቅራቢያ ለረጅም ጊዜ ተጉዘዋል ወይም 2) እስራኤላውያን ሴይር ተብሎ በሚጠራው ተራራ አካባቢ ለረጅም ጊዜ ተቅበዝብዘዋል።

የሴይር ተራራ

ይህ ከሙት ባህር በስተደቡብ የሚገኝ ተራራማ አካባቢ ነው። አካባቢው “ኤዶም” በመባልም ይጠራል። ይህንን በዘዳግም 1፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ብዙ ቀናት

ይህንን አንዳንድ ቋንቋዎች “ብዙ ሌሊቶች” ብለው ይተረጉሙታል።