am_tn/deu/01/41.md

926 B

በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአትን ሠርተዋል

“እርሱን ባለመታዘዝ በእግዚአብሔር ላይ አምጸናል”

እንከተላለን

“እንታዘዛለን”

ኮረብታማውን አገር ለመውጋት

እዚህ ጋ “ኮረብታማው አገር” የተባለው ፈሊጣዊ አነጋገር የሚወክለው በዚያ የሚኖሩትን ሰዎች ነው። አ.ት፡ “በኮረብታማው አገር የሚኖሩትን ሰዎች ለመውጋት” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ከእናንተ ጋር አልሆንም፣ እናንተም በጠላቶቻችሁ ትሸነፋላችሁ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ከእናንተ ጋር ስለማልሆን ጠላቶቻችሁ ያሸንፏችኋል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)