am_tn/deu/01/34.md

744 B

የቃላችሁን ድምፅ ሰማ

“ስትናገሩ የነበረውን ሰማ”

ማለና እንዲህ አለ

በእርሱ ላይ ያመጹት እግዚአብሔር ሊሰጣቸው ቃል ወደ ገባላቸው ምድር እንዳይገቡ ማለ።

ያያሉ

“ይገባሉ”

ካሌብ ብቻ

“ከካሌብ በቀር”

ዮፎኒ

ይህ የካሌብ አባት ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

እርሱ እግዚአብሔርን ፈጽሞ ተከትሏል

እግዚአብሔር ራሱን እንደ ሌላ አድርጎ ይናገራል። አ.ት፡ “እርሱ ሙሉ በሙሉ ታዞኛል” (ተውላጠ ስም የሚለውን ተመልከት)