am_tn/deu/01/32.md

307 B

በፊታችሁ የሄደ _ አምላካችሁ እግዚአብሔር

ባለፈው ዘመን በጉዞአቸው ሁሉ እግዚአብሔር በእስራኤል ፊት የሄደባቸውን መንገዶች በሙሉ ሙሴ ያስታውሳቸዋል።

ሥፈሩ

“ድንኳኖቻችሁን ትከሉ”