am_tn/deu/01/26.md

1.9 KiB

እናንተ ግን ለመዋጋት እምቢ አላችሁ

እስራኤላውያን አሞራውያንን እንዲወጉና እንዲያጠፏቸው እግዚአብሔር አዘዛቸው፣ ነገር ግን እስራኤላውያን ፈሩ፣ ከእነርሱ ጋር ለመዋጋትም እምቢ አሉ”። (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

በአሞራውያን እጅ

እዚህ ጋ “በ እጅ” ማለት ለአሞራውያን በእነርሱ ላይ የበላይ እንዲሆኑ መስጠት ማለት ነው። አ.ት፡ “ለአሞራውያን ኃይል” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

አሁን ወዴት መሄድ እንችላለን?

እዚህ ጋ ይህ ጥያቄ ምን ያህል እንደ ፈሩ አጽንዖት ይሰጣል። ይህ ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ምንም መሄጃ የለንም”። (ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

ልባችን እንዲቀልጥ አደረጉ

ይህ ማለት ፈርተዋል ማለት ነው። አ.ት፡ “በጣም እንድንፈራ አደረጉን” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

እስከ ሰማይ ድረስ የታጠሩ ናቸው

ይህ ከተሞቹ ሰፊና ጠንካራ በመሆናቸው ምክንያት ሰዎቹ ምን ያህል እንደ ፈሩ አጽንዖት የሚሰጥ ግነት ነው። አ.ት፡ “ሰማይ የሚደርሱ የሚመስሉ ግንቦች አሏቸው” (ግነት እና ጥቅል አስተያየት የሚለውን ተመልከት)

የኤናቅን ልጆች

እነዚህ የኤናቅ ሕዝብ ተወላጆች ሲሆኑ በጣም ረጃጅምና ኃይለኞች ነበሩ። (See: Assumed Knowl- edge and Implicit Information and ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)