am_tn/deu/01/22.md

696 B

አሥራ ሁለት ሰዎች

“12 ሰዎች” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ተመልሰው ሄዱ

መመለስ መመሪያውን ለመታዘዝ መጀመራቸውን የሚገልጽ ዘይቤአዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “ያንን ስፍራ ትተው ሄዱ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

የኤሽኮል ሸለቆ

ይህ ከኢየሩሳሌም በስተደቡብ የሚገን በኬብሮን አውራጃ የሚገኝ ሸለቆ ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ቃኙ

“መውጋት የሚችሉባቸውን አካባቢዎች ተመለከቱ”