am_tn/deu/01/20.md

641 B

ተመልከቱ _ አምላካችሁ _ በፊታችሁ፤ ተነሡ፣ ውረሱ _ አባቶቻችሁ _ ለእናንተ፤ አትፍሩ፣ ተስፋም አትቁረጡ

ሙሴ ለአንድ ሰው የሚናገር ይመስል የሚናገረው ለእስራኤላውያን ነው፤ በመሆኑም እነዚህ ቅርጾች ብዙ ሳይሆኑ ነጠላ ቁጥር ናቸው። (ተውላጠ ስም የሚለውን ተመልከት)

ምድሪቱን በፊታችሁ አድርጓል

“አሁን ይህቺን ምድር ሊሰጣችሁ ነው”። ይህ በዘዳግም 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ተመልከት