767 B
767 B
አድልዎ አታድርጉም
“አድልዎ አታድርጉ”
የታናሹንና የታላቁን እኩል ስሙ
“ታናሽ” እና “ታላቅ” የተባሉት እነዚህ ሁለት ጽንፎች ሕዝቡን ሁሉ ይወክላሉ። አ.ት፡ “ሕዝቡን ሁሉ በእኩል ትዳኙታላችሁ” (See: Merism)
የሰውን ፊት አትፈሩም
“ፊት” የሚለው ቃል የሰውን ሁለንተና የሚወክል ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። “አትፈሩም” ትዕዛዝ ነው። “ማንንም አትፍሩ” (See: Synecdoche)
በዚያን ጊዜ
ይህ ማለት በኮሬብ፣ በሲና ተራራ በነበሩበት ጊዜ ማለት ነው። (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)