am_tn/deu/01/15.md

877 B

መልካም ስም ያላቸውን ሰዎች

“ወገኖቻችሁ የሚያከብሯችሁን ሰዎች”። ይህ በዘዳግም 1፡13 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት።

የሺዎች _ የመቶዎች _ የሃምሳዎች _ የአሥሮች

የ1000 ቡድን _ የ100 ቡድን _ የ50 ቡድን _ እና የ10 ቡድን (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ሻምበሎች _ መኮንኖች

እነዚህ በእስራኤል መንግሥት የተለያዩ መሪዎች የሚጠሩባቸው መጠሪያዎች ናቸው።

ነገድ በነገድ

“ከእያንዳንዳችሁ ነገድ”

በአንድ ሰውና በወንድሙ መካከል በጽድቅ ፍረዱ

“እስራኤላውያን እርስ በእርሳቸው በሚኖራቸው ክርክር ላይ ትክክለኛና ፍትሐዊ ውሳኔ ስጡ”