am_tn/deu/01/03.md

1.7 KiB

ሙሴ በአርባኛው ዓመት፣ በአሥራ አንደኛው ወር፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን ተናገረ

መቁጠሪያ ቁጥሮች ወደ ተራ ቁጥሮች ሊተረጎሙ ይችላሉ። አ.ት፡ “ሙሴ በተናገራቸው ጊዜ በምድረ በዳ የኖሩት ለ40 ዓመታት፣ ለ11 ወራትና ለ1 ቀን ነበር። (መቁጠሪያ ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

አርባኛ

40ኛ (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

በአሥራ አንደኛው ወር፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን

ይህ በዕብራውያኑ የቀን አቆጣጠር አሥራ አንደኛው ወር ነው። የመጀመሪያው ቀን በምዕራባውያን አቆጣጠር ወደ ጥር ወር አጋማሽ ይቃረባል።(የዕብራውያን ወራት እና መቁጠሪያ ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

አሥራ አንደኛ

11ኛ (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ያህዌ

ይህ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ራሱን ለሕዝቡ የገለጠበት ስሙ ነው። ያህዌ እንዴት እንደሚተረጎም ለመረዳት የትርጉም ቃል ገጽን ተመልከት።

እግዚአብሔር ወግቷቸው ነበር

“እስራኤላውያን እንዲያሸንፉ እግዚአብሔር አስችሏቸው ነበር”

ሴዎን … ዐግ

እነዚህ የነገሥታት ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ሐሴቦን … አስታሮትን በኤድራይ

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)