am_tn/dan/12/12.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ከተልባ እግር የተሰራ ልብስ የለበሰው መልአክ ዳንኤልን ማነጋገሩን ይቀጥላል፡፡

የሚታገስም ምስጉን ነው

“በታማኝነት የሚቆይ”

1,335 ቀናት

“አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሠላሣ ሶስት ቀናት”ወይም “አንድ ሺህ ሶስት መቶ እና ሠላሣ አምስት ቀናት” እዚህ ላይ “ቀናት”የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ በተለምዶ ቀናት ተብሎ የሚጠራው የተወሰኑ ዘመናትን የሚያመለክት ነው፡፡ይህም ሆኖ ቀናትንም የሚመለከት ነው፡፡

መሄድ ይኖርብሃል

“ዳንኤል መሄድ ይኖርብሃል” ይሄ ዳንኤል ሕይወቱ እስከሚያልፍበት ወቅት ድረስ ነገሥታቱን ማገልገል እንዳለበት የሚያመለክት ነው፡፡

ታርፋለህ

ይሄ “ትሞታለህ”ለማለት ጨዋ የሆነ አነጋገር ነው፡፡

ትቆማለህ

ይሄ ፃድቅ የሆኑ ሰዎች ከሞት የሚነሱበትን የመጀመሪያውን ትንሣኤ የሚያመለክት ነው፡፡

በዕጣ ክፍልህ

“እግዚአብሔር የመደበልህ ሥፍራ”