am_tn/dan/12/07.md

1.2 KiB

በፍታም ልብስ የለበሰው

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡ነው፡፡ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ከተልባ እግር የተሰራ ልብስ ለብሶ የነበረው ሰው”ወይም “መልአኩ በፍታ ለብሶ የነበረው መልአክ”

ከወንዙ ውኃ በላይ

ለዚህ ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉት 1/ከተልባ እግር የተሰራ ልብስ የለበሰው መልአክ ከወንዙ በላይኛው ክፍል ላይ ነበር፡፡ወይም 2/መልአኩ ከወንዙ ትይዩ ባለው የላይኛው የውኃ ክፍል ላይ ነበር፡፡

ለዘላለም የሚኖረው

“ለዘላለም ነዋሪ የሆነው እግዚአብሔር”

ለዘመንና ለዘመናት ለዘመንም እኩሌታ

ይሄ የሚጀመርበትን ወቅት አሻሚ እንደሆነ ብንተወው የተሻለ ነው፡፡የሚጀምርበትን ጊዜ ማወቅ ካለባችሁ ምናልባትም ሶስት ተኩሉ ዓመታት የሚጀምሩት በትንቢተ ዳንኤል 12፡1 ላይ ተከናውነው በነበሩ ድርጊቶች ነው፡፡