am_tn/dan/12/01.md

797 B

አጠቃላይ መረጃ

በትንቢተ ዳንኤል 10፡5 ላይ ለዳንኤል የተገለጠው መልአክ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ሚካኤል ታላቁ አለቃ

ሚካኤል የመላዕክት አለቃ ነው፡፡“ልዑል የሚል ስምም ተሰጥቶታል”

ሚካኤል…ይነሣል

እዚህ ላይ“ይነሣል”የሚለው ቃል ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙም መገለጥ ማለት ነው፡፡“ሚካኤል…ይገለጣል፡፡”

ሕዝብህ ይድናል

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡እግዚአብሔር ሕዝቡን የሚያድን ስለመሆኑ የበለጠ ልታብራሩ ትችላላችሁ፡፡“እግዚአብሔር ሕዝብህን ያድናቸዋል”