am_tn/dan/11/17.md

1.3 KiB

አጠቃላይ መረጃ

መልአኩ ለዳንኤል መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ፊቱን ያቀናል

ይሄ አንድ ሰው አንድ ነገር ለመፈፀም ከወሰነ በኋላ ውሳኔውን ለመቀልበስ ፈቃደኛ አለመሆኑን የሚገልጥ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡

ከመንግሥቱም ኃይል ሁሉ ጋር ይመጣ ዘንድ

ይሄ ወታደራዊ ኃይልን የሚያመለክት ሊሆን ይችላል፡፡“ሠራዊቱ ካለው ኃይል ሁሉ ጋር ይመጣል”

የሴት ልጅ

ይሄ ሴት ለሚለው ቃል ውብ የሆነ አገላለፅ ነው፡፡

ዕብሪቱን ያስቆማል

“የሰሜኑ ንጉሥ ዕብሪቱን እንዲያቆም ያደርገዋል፡፡”

ዕብሪቱንም በራሱ ላይ ይመልስበታል

“የሰሜኑ ንጉሥ በሌሎች ላይ ዕብሪተኛ ስለነበረ ለሥቃይ ይዳርገዋል፡፡”

ፊቱን ይመልሳል

“የሰሜኑ ንጉሥ ሃሣቡን ይለውጣል”

አይገኝምም

ይሄ ይሞታል ለሚለው ቃል በሌላ መልክ የቀረበ አገላለፅ ነው፡፡ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ይሰወራል”ወይም“ሕይወቱ ያልፋል”