am_tn/dan/11/05.md

1.3 KiB

አጠቃላይ መረጃ

መልአኩ ለዳንኤል መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ከአለቆቹም አንዱ ይበረታል ይሠለጥንማል

የደቡቡ ንጉሥ የሠራዊት አለቃ የሰሜኑ ንጉሥ ይሆናል፡፡

ሕብረት ይፈጥራሉ

የደቡቡ ንጉሥ ከሰሜኑ ንጉሥጋር ሕብረት ይሄ ሕብረት ሁለቱም አገሮች ሊጠብቁት የሚገባ በሕግ የተደገፈ ሕብረት ነው፡፡“ደቡቡ ንጉሥና የሰሜኑ ንጉሥ በጋራ ለመሥራት ቃል ይገባሉ፡፡”

የደቡብም ንጉሥ ሴት ልጅ ቃል ኪዳን ለማድረግ ወደ ሰሜን ንጉሥ ትመጣለች

የደቡቡ ንጉሥ ሴት ልጁን ለሰሜኑ ንጉሥ ይድራል፡፡ጋብቻው በሁለቱ ነገሥታት መካከል የተደረገውን ሥምምነት ያፀናዋል፡፡

የክንድዋ ኃይል…ክንዱም

እዚህ ላይ“ክንድ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሥልጣንን ነው፡፡

ባዶዋን ትቀራለች

ይሄ እርሷንና ሕብረቱን የመሰረቱትን ሰዎች የመግደልን ሤራ የሚያመለክት ይመስላል፡፡ይሄ ሐረግ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ባዶዋን ያስቀሯታል”