am_tn/dan/10/18.md

458 B

ሰው የሚመስለው

“የሰው ምስል ያለው”

በርታ፤ፅና

“በርታ”የሚሉት ቃላት የተደጋገሙት አፅንዖት ለመስጠት ነው፡፡

የተወደድህ ሰው ሆይ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አንተ እግዚአብሔር የሚወድህ”

በረታሁ

ይሄኛው በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ጠንካራ ሆንኩ”