am_tn/dan/10/14.md

391 B

አጠቃላይ መረጃ

መልአኩ ለዳንኤል መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ፊቴን ወደ ምድር አቀረቀርኩ

“ወደ ምድር አቀርቅሬ ቀረሁ” ዳንኤል ይህንን ያደረገበት ምክኒያት ከትህትና የተነሳ አክብሮትን ለመሥጠት ወይም ከመፍራቱ የተነሳ ሊሆንም ይችላል፡፡