እዚህ ላይ የሰው እጅ የሚወክለው ያንኑ ሰው ነው፡፡ምናልባትም ዳንኤል በትንቢተ ዳንኤል 10፡5-6 የየው ሰው ሊሆን ይችላል፡፡“አንድ ሰው በእጁ ነካኝ”
ይሄኛው በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር እንደ ትልቅ ሰው የሚመለከትህ ዳንኤል ሆይ”
የከበርክና የምትወደድ