am_tn/dan/10/01.md

417 B

በፋርስ ንጉሥ በቂሮስ በሦስተኛው ዓመት

“የፋርስ ንጉሥ በነገሰ በሦስተኛው ዓመት”

ለዳንኤል ነገር ተገለጠለት

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር ለዳንኤል መልዕክትን ገለጠለት”

ማስተዋል

አንድ ሰው ሊረዳ ከሚችለው በላይ መገንዘብ