am_tn/dan/09/22.md

686 B

ጥበብና ማስተዋል

“ጥበብ”እና“ማስተዋል”የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ሲሆን መልዕክቱን ሙሉ በሙሉ ለመራድተ እንዲችል ገብርኤል እገዛ እንደሚያደርግለት አፅንዖት ለመሥጠት ነው፡፡

ትዕዛዝ ተሰጠ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር ትዕዛዝን ሰጠ”

ቃሉን መርምር

“ስለ መልዕክቱ አስብ”

ራዕዩ

ይሄ ኤርምያስን በተመለከተ በትንቢተ ዳንኤል 9፡2 ላይ ያለውን ትንቢት የሚያስታውስ ነው፡፡