am_tn/dan/08/27.md

444 B

ተረታሁ፤አያሌ ቀንም ታመምኩ

“ደክሞኝና ሕመም ይዞኝ ለብዙ ቀናት አልጋዬ ላይ ተኛሁ”

የንጉሡን ሥራ ላከናውን ሄድኩ

“ንጉሡ የሰጠኝን ሥራ ላከናውን ሄድኩ”

ስለ ራዕዩም እደነቅ ነበር

“ስለ ራዕዩ እገረም ነበር”ወይም “የሕልሙን ጉዳይ በተመለከተ ግራ ተጋብቼ ነበር”