መልአኩ ራዕዩን በሚመለከት በሰም ማህተም እንደሚዘጋ የተጠቀለለ ፅሑፍ በሚመስል መልኩ ነው የሚናገረው፡፡ማህተሙ እስኪከፈት ድረስ ይሄንን ፅሑፍ ማንም ሰው እንዳይመለከተው ያግደዋል፡፡“በራዕዩ ተመልክተህ የፃፍከውን ዝጋውና በማሕተም አትመው” ወይም“ራዕዩን በሚመለከት ለማንም ሰው አትናገር”