am_tn/dan/08/22.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ

በእነዚህ ቁጥሮች ውስጥ በራዕይ ስላያቸው ተምሣሌታዊ ነገሮች መልአኩ ለዳንኤል ገለፃ ያደርግለታል፡፡በመሠረቱ ቀንዶቹና እንስሳቱ የሚወክሉት የሰው ልጆች የሆኑ ገዢዎችንና መንግሥታትን ነው፡፡

እርሱም በተበረ ጊዜ በእርሱ ፋንታ አራቱ ተነሱ

“ታላቁ ቀንድ በተሰበረ ጊዜ ሌሎች አራት ተነሱ”

ከወገኑ አራት መንግሥታት ይነሳሉ

አራቱ ቀንዶች የሚወክሉት አራቱን አዳዲስ መንግስታትን ነው፡፡ይሄ የለጠ ግልፅ ሊደረግ ይችላል፡፡“አራቱን መንግሥታት የሚወክሉ ሲሆን ከእነዚሀ ውስጥ የመጀመሪያው መንግሥት የተከፋፈለ ይሆናል፡፡”

ነገር ግን በኃይል አይተካከሉትም

“ሆኖም በታላቁ ቀንድ ከተመሰለው ንጉስ ጋር የሚመጣጠን ጉልበት አይኖራቸውም፡፡”

በእነዚያ መንግሥታትየመጨረሻ ዘመናቸው

“እነዚያ መንግሥታት መጨረሻቸው ሲደርስ”

በተሞላች ጊዜ

“ሙሉ በሆነ ጊዜ” ወይም“ሥራቸውን ባጠናቀቁ ጊዜ”

ፊተ ጨካኝ

ይሄ የእምቢተኛ ፊት ያለው ወይም ለመታዘዝ ፈቃደኛ ያልሆነ