እንደዚህ ዓይነት እንቅልፍ አንድ ሰው በከባድ እንቅልፍ ከመያዙ የተነሳ ለመንቃት እንኳን የሚያዳግተው የእንቅልፍ ዓይነት ነው፡፡
ይህ የሚያመለክተው እግዚአብሔር ፍርድ የሚሰጥበትን ሁኔታ ነው፡፡ይሄ የበለጠ ግልፅ ሊደረግ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር በቁጣው ፍርድ በሚፈርድበት ወቅት”
“የዓለም መጨረሻ በሚሆንበት ወቅት”