am_tn/dan/08/15.md

821 B

በኡባል ወንዝ መካከል የሚጮኸውን የሰው ድምፅ

እዚህ ላይድምፁን በመስናት ብቻ የሰው ማንነት እንዲሰጠው ሆኗል፡፡“ከኡባል ወንዝ የሚጮህ ሰው”

የኡባል ቦይ

ቦይ ሰው ሰራሽ የሆነ ጠባብ የውኃ ማስኪያጃ ነው፡፡

በግምባሬ ተደፋሁ

ይሄ አንድ ሰው በመሬት ላይ ሙሉ በሙሉ በሰውነቱ የሚወድቅበት የአምልኮ ዓይነት ነው፡፡

በመጨረሻ ዘመን

“የመጨረሻ ቀናት”ወይም “የዓለም መጨረሻ”፡፡ “ይሄ የዓለም መጨረሻ የሚያመለክት ሣይሆን የመጨረሻው ዘመን ከመድረሱ በፊት ሊሆኑ ስላሉ ክስተቶች የሚያወሳ ነው፡፡”