am_tn/dan/08/09.md

1.2 KiB

እጅግ ታላቅ ሆነ

“ነገር ግን እጅግ ታላቅ ሆነ”

ወደ ደቡብም ወደ ምሥራቅም ወደ መልካሚቱም ምድር

ይሄ ምናልባትም ወደ እነዚያ አቅጣጫዎች ማመልከት ማለት ሊሆን ይችላል፡፡“ደወ ደቡብ አቅጣጫ አመለከተ፡፡ከዚያም ወደ ደቡብ ካመለከተ በኋላ ወደ መልካሚቱ የእሥራኤል ምድር አቅጣጫ ተጓዘ፡፡”

መልካሚቱ ምድር

ይሄ የእሥራኤልን ምድር የሚያመለክት ነው፡፡

እስከ ሠራዊትም አለቃ ድረስ ራሱን ከፍ አደረገ

እዚህ ላይ ቀንዱ የሰው ችሎታ ተሰጥቶት በጦርነት ውስት እንዲሳተፍ ሆኗል፡፡

ከሠራዊቱ የተወሰኑ ከፍሎች …ወደ ምድር ተጣሉ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ቀንዱ አንዳንድ የሠራዊቱን ክፍሎችና ከዋክብትን ወደ ምድር ጣለ፡፡”

ረገጣቸውም

እዚህ ላይ ቀንዱ የሰው ችሎታ ተሰጥቶት ከዋክብትንና ሠራዊቱን በእግሩ ይረግጣል፡፡