am_tn/dan/08/07.md

799 B

ረገጠው

አንድን ነገር ረግጦ ማድቀቅ

አውራ በጉ በኃይሉ

“አውራ በጉ ከፍየሉ ይልቅ በበለጠው ኃያልነቱ”

ፍየሉ እጅግ ታላቅ ሆነ

“ፍየሉ ታላቅና ብርቱ ሆነ”

ትልቁ ቀንድ ተሰበረ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ትልቁን ቀንድ የሆነ ነገር ሰበረው”

ወደ አራቱም የሰማይ ነፋሳት

እዚህ ላይ“አራቱ የሰማይ ነፋሳት” ዘይቤያዊ አገላለፅ ሲሆን ነፋሣት የሚነፍሱባቸውን አራቱን ዋና ዋና አቅጣጫዎች የሚያመለክት ነው፡፡(ሰሜን፤ምሥራቅ፤ደቡብ፤ምዕራብ)“ከአራት የተለያዩ አቅጣጫዎች”