am_tn/dan/08/05.md

843 B

በምድር ሁሉ ፊት

“በምድር ሁሉ ፊት” የሚለው ሐረግ ከሩቅ ሥፍራ ነው የመጣው ለሚለው ሃሣብ በተጋነነ መልኩ የቀረበ ነው፡፡“ከምድር ገፅ ፊት ካለ ከሩቅ ሥፍራ”

ፍየሉ በዓይኖቹ መካከል ታለቅ ቀንድ ነበረው

ፍየሎች በራሳቸው ጎንና ጎን ሁለት ቀንዶች አሏቸው፡፡ይሄ ምስል ማብራሪያ የሚያስፈልገው ነው፡፡“ፍየሉ ግንባሩ መሐል ላይ ታላቅ የሆነ ቀንድ ነበረው፡፡”

አውራ በጉን በወንዙ ፊት ቆሞ አየሁት

ይሄ ሐረግ ፍየሉ የት ሥፍራ ላይ እንደነበረ መረጃ ለመስጠት የቀረበ ነው፡፡

በኃይሉም ቁጣ

“በጣም ተበሳጭቶ ነበር”