am_tn/dan/07/21.md

933 B

ይሄ ቀንድ

“አራተኛው ቀንድ” ይሄ የሚያመለክተው በትንቢተ ዳንኤል 17፡20 ላይ የተጠቀሰውን ቀንድ ነው፡፡

በዘመናት የሸመገለው እስኪመጣ …ፍርድም እስኪሰጥ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የሸመገለው እስከሚመጣና ፍትህ እስኪገለጥ ድረስ”

በዘመናት የሸመገለው

ይሄ ለእግዚአብሔር የተሰጠ ስያሜ ሲሆን ዘላለማዊ ስለመሆኑ አፅንዖት ለመስጠት ታስቦ የተደረገ ነው፡፡ይሄንን በትንቢተ ዳንኤል 7፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

ቅዱሳኑም መንግሥቱን ወሰዱ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር መንግሥቱን ለተቀደሱ ሕዝቦቹ ሰጠ፡፡”